am_tq/job/23/13.md

344 B

ኢዮብ የእግዚአብሔርን ቃል ምን አደረገ?

ኢዮብ የእግዚአብሔርን ቃል በልቡ ውስጥ ጠብቋል፡፡ [23:12-13]

እግዚአብሔር ለኢዮብ የሚፈጽምለት ምንድን ነው?

እግዚአብሔር በኢዮብ ላይ ያቀደውን ሁሉ ይፈጽመዋል፡፡ [23:14]