am_tq/job/22/15.md

422 B

ኤልፋዝ እግዚአብሔር ሰዎችን ባለማየቱ ኢዮብ ምን ተናግሯል አለ?

ኢዮብ “እግዚአብሔር ጠፈር ላይ ሲመላለስ ድቅድቅ ደመና ስለሚጋርደው ሊያይ አይችልም” አለ፡፡[22:14-15]

የክፉ ሰዎች መሰረት ምን ይሆናል?

በጐርፍም ተጠራርገው ሥር መሠረታቸው ጠፍቶአል። [22:16-18]