am_tq/job/22/09.md

248 B

ኤልፋዝ ኢዮብን ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች ላይ ምን አድርጓል ሲል ከሰሰው?

ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች ባዶ እጃቸውን ሰደሃል ሲል ከሰሰው፡፡ [22:9-10]