am_tq/job/21/29.md

323 B

መንገደኞች በክፉ ሰዎች ላይ ምን ሲደርስ ተመልክተዋል?

እነዚያ ‹ክፉ ሰዎች መቅሠፍት በሚመጣበት ጊዜ ጒዳት እንደማይደርስባቸው፤ የእግዚአብሔር ቊጣም ሲገለጥ እንደሚያመልጡ ተመልክተዋል። [21:30-31]