am_tq/job/21/19.md

237 B

ኢዮብ ለክፉ ሰው ኃጢአት መቀጣት ያለበት ማን ነው አለ?

ኢዮብ ክፉ ሰው ለኃጢአቱ በደሉን ያውቅ ዘንድ ልጆቹ ሳይሆኑ ራሱ እንዲቀጣ ፈለገ፡፡ [21:19-21]