am_tq/job/21/10.md

209 B

የክፉ ሰው ከብቶችና ላሞች ምን ይሆናሉ?

ከብቶቻቸው ያለአንዳች ችግር ይረባሉ፤ ላሞቻቸውም ምንም ሳይጨነግፉ ይወልዳሉ። [21:10-13]