am_tq/job/21/04.md

363 B

ሰዎች ኢዮብን ካዩ በኃላ ምን አይነት ምላሽ የሰጡ ነበር?

መናገር እስኪያቅታቸው ድረስ ሁኔታው ያሠቅቃቸዋል። [21:5]

ኢዮብ ራሱ መሰራውን/ሥቃዮን ሲያስበው ምን ይሆናል?

ይደነግጣል፣ ሰውነቱም በፍርሃት ይንቀጠቀጣል፡፡ [21:6]