am_tq/job/21/01.md

175 B

ኢዮብ ንግግር ካደረገ በኃላ ጓደኞቹ ምን እንደሚያደርጉ አሰበ?

በመሳለቃቸው ይቀጥላሉ ብሎ አሰበ፡፡ [21:3-4]