am_tq/job/19/25.md

386 B

ኢዮብ አውቃለሁ ያለው ምንድን ነው?

አዳኙ ሕያው እንደ ሆነና፥ በመጨረሻ ጊዜም እርሱን ለመታደግ በምድር ላይ እንደሚቆም ያውቃል። [19:25]

ኢዮብ ሰውነቱ/አካላቱ በሚጠፋ ጊዜ ምን እንደሚሆን ተናገረ?

ኢዮብ እግዚዘብሔርን ያየዋል፡፡ [19:26-28]