am_tq/job/18/16.md

315 B

ቤልዳድ በኃጢአተኛ ሰው ላይ የሚደርሰው ለመግለጽ ምን አይነት ምስል ነው የተጠቀመው?

ኃጢአተኛን ሥሩ ከመሠረቱ እንደሚደርቅና ቅርንጫፎቹም እንደሚረግፉ ዛፍ ይሆናል በማለት ገልጾታል። [18:16-18]