am_tq/job/18/01.md

237 B

ቤልዳድ ኢዮብ ወዳጆቹን እንዴት ነው የሚመለከታቸው ብሎ አሰበ?

ቤልዳድ ኢዮብ እንደ እንስሶች እና ደንቆሮዎች ይቆጥራቸዋል ብሎ ያስባል፡፡ [18:3-4]