am_tq/job/17/09.md

205 B

ኢዮብ ከወዳጆቹ መካከል አስተዋይ ሰው አገኛለሁ ብሎ ያስባልን?

ኢዮብ አንድ እንኳ አስተዋይ ሰው እንደማያገኝ ያውቃል። [17:10]