am_tq/job/17/04.md

390 B

ኢዮብ እግዚአብሔር ምን አይነት ቃል እንዲገባለት ፈለገ?

እግዚአብሔር እንዲቆምለትና ተያዥ እንዲሆነው ፈለገ። [17:3-4]

የማን ክፉ ሥራ የልጆቹ ዐይን እንዲጠፋ ምክንያት ይሆናል?

ገንዘብ ለማግኘት ብሎ ባልንጀራውን አሳልፎ የሚሰጥ ሰው [17:5-6]