am_tq/job/16/09.md

234 B

እግዚአብሔር ኢዮብን ሲቀጣው ሌሎች ሰዎች ኢዮብን እንዴት ተመለከቱት?

ሰዎች በዙሪያው ተሰብስበው ተዘባበቱበት፤ እያፌዙም በጥፊ መቱት። [16:10]