am_tq/job/16/06.md

237 B

የኢዮብ ንግግር በሕመሙ ላይ ያመጣው ተጽእኖ ምንድን ነው?

ቢናገርም ሕመሙ አይቀንስለትም፤ ዝም ብሎ ቢታገሠውም ሥቃዩ ከእርሱ አይወገድም። [16:6-9]