am_tq/job/09/01.md

230 B

ከእግዚአብሔር ጋር ሊከራከር በሚፈልግ ሰው ላይ ምን ይሆናል?

እግዚአብሔር አንድ ሺህ ጥያቄ ቢጠይቅ አንዱን እንኳ መመለስ አይችልም፡፡ [9:3-4]