am_tq/job/07/13.md

191 B

ኢዮብ ወደ መኝታ ሲሄድ እግዚአብሔር ምን አደረገ?

እግዚአብሔር በሕልም አስፈራራው፤ በቅዠትም አስደነግጠው። [7:14-15]