am_tq/job/06/07.md

563 B

ኢዮብ ጣዕም ያጣ ምግብ ያለው የትኛውን ምግብ ነው?

የእንቊላል ውሃ ምንም አይነት ጣዕም የለውም አለ [6:6-7]

ኢዮብ እግዚአብሔር እንዲሰጠው የጠየቀው ነገር ምንድን ነው?

እግዚአብሔር እንዲሰባብረውና እንዲያጠፋው ፈለገ፡፡ [6:8]

ኢዮብ እግዚአብሔር እንዲሰጠው የጠየቀው ነገር ምንድን ነው?

እግዚአብሔር እንዲሰባብረውና እንዲያጠፋው ፈለገ፡፡ [6:9]