am_tq/job/05/23.md

409 B

እግዚአብሔ የሚያርመው/የሚያስተካክለው ሰው የሚስቀው በምንድን ነው?

በጥፋትና በራብ ላይ ይስቃል፡፡ [5:22-23]

እግዚአብሔር የሚያስተካክለው ሰው የበጎቹን በረት ሲጎበኝ ምን ያገኛል?

የበጎቹን በረት ሲጐበኝ ሁሉን በደኅና ሳይጎድሉ ያገኛቸዋል። [5:24-25]