am_tq/job/05/20.md

347 B

እግዚአብሔር የሚቀጣውና የሚያስተካክለው ሰው ለምንድን ነው ደስተኛ የሚሆነው ለምንድን ነው?

ደስተኛ የሚሆነው እግዚአብሔር ቢያቈስልም መልሶ ስለሚጠግን፤ በአንድ እጁ ቢጐዳም በሌላ እጁ ስለሚፈውስ ነው። [5:18-21]