am_tq/job/05/14.md

257 B

እግዚአብሔር ድሆችንና ችግረኞችን ከምንድን ነው የሚያድናቸው?

ድኾችን ከጠላቶቻቸው ሰይፍ ያድናቸዋል፤ ችግረኞችንም ከጨቋኞች እጅ ነጻ ያወጣቸዋል። [5:15-17]