am_tq/job/03/17.md

672 B

የምድር ነገሥታትና አማካሪዎች ጋር አንቀላፍቼ ዕረፍት ባገኘሁ ነበር አለ፤ [3:14-17]

እስረኞች እንኳ ሰላም ያገኛሉ፤ የአሠሪዎቻቸውን የቊጣ ድምፅ ከመስማት ይድናሉ። ሠራተኞች/ባሪያዎች ደግሞ የጌቶቻቸውን፡፡ [3:18]

ሠራተኞችና/ባሪያዎችና እስረኞች በሞት ነጻ የሚሆኑት ከምንድን ነው?

እስረኞች እንኳ ሰላም ያገኛሉ፤ የአሠሪዎቻቸውን የቊጣ ድምፅ ከመስማት ይድናሉ። ሠራተኞች/ባሪያዎች ደግሞ የጌቶቻቸውን፡፡ [3:19-20]