am_tq/job/02/01.md

340 B

የእግዚአብሔር ልጆች በያሕዌ ፊት በቀረበ ጊዜ ማን አብራቸው ተገኘ?

ሰይጣንም አብሮአቸው ቀረበ። [2:1]

ሠይጣን ለያሕዌ ምን እያደገረ እንደነበረ ነገረው?

በምድር ዙሪያ ወዲያና ወዲህ እመላለስ ነበር አለ። [2:2]