am_tq/job/01/16.md

553 B

ሁለተኛው መልእክተኛ የኢዮብ በጎቹ ምን እንደሆኑ ነገረው?

በጎቹንና እረኞቹን በሙሉ መብረቅ ከሰማይ ወርዶ ገደላቸው፤ [1:16]

ሦስተኛው መልእክተኛ የኢዮብ ግመሎች ምን እንደሆኑ ነገረው?

«በሦስት ቡድን የተከፈሉ የከለዳውያን ዘራፊዎች በድንገት አደጋ ጣሉብን፤ ግመሎቹን በሙሉ ወሰዱአቸው፤ አገልጋዮችህንም በሙሉ በሰይፍ ገደሉአቸው፤ [1:17]