am_tq/job/01/09.md

1.3 KiB

ያህዌ ለሠይጣን ኢዮብን በተመለከተ ምን ተናገረ?

እርሱን የመሰለ ታማኝና ደግ ሰው በምድር ላይ አይገኝም፤ እርሱ ከክፋት ሁሉ ርቆ እኔን የሚፈራ ቀጥተኛ ሰው ነው» አለ። [1:8-9]

ሠይጣን እግዚአብሔር ኢዮብን እንዴት ይጠብቀዋል አለ?

እርሱንና ልጆቹን፥ ያለውንም ንብረት ሁሉ በደኅና ስለ ጠበቅህለት፥ የሚሠራውንም ሁሉ ስለ ባረክህለት [1:10]

ሰይጣን ኢዮብ እግዚአብሔርን እንዲክድ የሚያደርገው ነገር ምንድን ነው አለ?

እጅህን ዘርግተህ ያለውን ሁሉ ብታጠፋበት ፊት ለፊት ይሰድብሃል፡፡ [1:11]

ያሕዌ ሠይጣን ምን እንዲያደርግ ሥልጣን ሰጠው?

በኢዮብ ላይ ብቻ አንዳች ጒዳት ሳያደርስ ባለው ሀብት ሁሉ ላይ የፈለግኸውን ማድረግ እንዲችል ፈቃድ ሰጠው። [1:12-13]

መልዕክተኛው ለኢዮብ የሳባ ሰዎች ምን እንዳደረጉ ነገረው?

በኢዮብ ላይ ብቻ አንዳች ጒዳት ሳያደርስ ባለው ሀብት ሁሉ ላይ የፈለግኸውን ማድረግ እንዲችል ፈቃድ ሰጠው። [1:12-13]