am_tq/jhn/16/03.md

528 B

ሰዎች የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት ከምኲራቦች አስወጥተው የተወሰኑትንም የሚገድሉት ለምንድን ነው?

ይህ የሚያደርጉት አብን ወይም ኢየሱስን ስለማያውቁት ነው፡፡

ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እነዚህን ነገሮች ገና ከጅምሩ ያልነገራቸው ለምንድን ነው?

ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች ገና ከጅምሩ ያልነገራቸው አብሯቸው ስለነበረ ነው፡፡