እኛ ቅርንጫፎቹ ነን፡፡
ፍሬ ለማፍራት በእርሱ መኖር አለብን፡፡
በኢየሱስ የማይኖር እንደ ቅርንጫፍ ወደ ውጪ ተጥሎ ይደርቃል።
በኢየሱስ ብንኖር ቃሉም በእኛ ቢኖር የፈለግነውን ብንለምን እናገኛለን።