am_tq/jhn/14/21.md

255 B

የኢየሱስን ትእዛዝ በሚቀበልና በሚጠብቀው ላይ ምን ይሆናል?

ትእዛዙን የሚጠብቁት በኢየሱስ እና በአብ ይወደዳሉ እንዲሁም ኢየሱስ ራሱን ይገልጥላቸዋል፡፡