am_tq/jhn/14/12.md

501 B

ኢየሱስ እርሱ ከሚሰራው ሥራ በላይ ደቀ መዛሙርቱ እንደሚሰሩ የተናገረው ለምንድን ነው?

ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱ ከእርሱ የበለጠ ሥራ የሚሰሩት፡፡

ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱ በስሙ የሚለምኑትን ሁሉ የሚያደርግላቸው ለምንድን ነው?

አብ በወልድ ምክንያት እንዲከበር ኢየሱስ በስሙ የሚለምኑትን ሁሉ ያደርግላቸዋል።