am_tq/jhn/14/08.md

236 B

ፊልጶስ ለደቀ መዛሙርቱ በቂ የሆነ ምን ነገር እንዲያደርግ ኢየሱስን ጠየቀው?

ፊልጶስ ኢየሱስን “ጌታ ሆይ! አብን አሳየንና ይበቃናል” አለው፡፡