am_tq/jhn/14/01.md

1.2 KiB

የደቀ መዛሙርቱ ልብ መጨነቅ የሌለበት ለምንድን ነው?

የደቀ መዛሙርቱ ልብ መጨነቅ የሌለበት ኢየሱስ ስፍራ ስለሚያዘጋጅላቸውና ኢየሱስ በድጋሚ በመምጣት እሱ ወዳለበት ስለሚወስዳቸው ነው፡፡

በአባቱ ቤት ምን አለ?

በአባቱ ቤት ብዙ መኖሪያ ቤት አለ፡፡

የደቀ መዛሙርቱ ልብ መጨነቅ የሌለበት ለምንድን ነው?

የደቀ መዛሙርቱ ልብ መጨነቅ የሌለበት ኢየሱስ ስፍራ ስለሚያዘጋጅላቸውና ኢየሱስ በድጋሚ በመምጣት እሱ ወዳለበት ስለሚወስዳቸው ነው፡፡

ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ምን ሊያደርግላቸው ነው?

ኢየሱስ ስፍራ ሊያዘጋጅላቸው ነው፡፡