am_tq/jhn/12/27.md

212 B

ኢየሱስ አባት ሆይ! ስምህን አክብረው ባለ ጊዜ ምን ሆነ?

“ስሜን አክብሬዋለሁ፤ ደግሞም አከብረዋለሁ!” የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ።