am_tq/jhn/12/14.md

491 B

ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም በአህያ ላይ ተጭኖ ሲገባ የተፈጸመው ትንቢት የትኛው ነው?

የጽዮን ንጉሥ በአህያ ውርንጭላ ተቀምጦ ይመጣል የሚለው ትንቢት፡፡