am_tq/jhn/12/12.md

306 B

በበዓሉ የነበሩ ሰዎች የኢየሱስን መምጣት ሲሰሙ ምን አደረጉ?

የዘንባባ ቅርንጫፍ ይዘው ሊቀበሉት ወጡ፤ “ሆሳዕና! በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው!” እያሉ ይጮኹ ነበር።