am_tq/jhn/11/41.md

563 B

የመቃብሩ ድንጋይ ከተነሳ በኃላ ወዲያውኑ ኢየሱስ ምን አደረገ?

ኢየሱስ ወደ ላይ ተመልክቶ ወደ አባቱ ጸለየ፡፡

ኢየሱስ ድምጹን ከፍ አድርጎ የጸለየው እንዲሁም ለአባቱን የተናገረውን የተናገረው ለምንድን ነው?

ኢየሱስ ድምጹን ከፍ አድርጎ የጸለየውና የተናገረውን የተናገረው በዙሪያው ቆመው የነበሩ ሕዝቦች አባቱ እንደላከው እንዲያምኑ ነው፡፡