am_tq/jhn/11/38.md

546 B

ኢየሱስ የመቃብሩን ድንጋይ አንሱት ባለ ጊዜ ማርታ ለኢየሱስ ያቀረበችው ተቃውሞ ምን ነበር?

ማርታ “ጌታ ሆይ፥ ከሞተ አራት ቀን ሆኖታል፤ አሁን ይሸታል” አለችው።

ኢየሱስ ማርታ ድንጋዩ እንዳይነሳ ላቀረበችው ተቃውሞ የሰጠው ምለሽ ምንድን ነው?

ኢየሱስ ለማርታ “ካመንሽ የእግዚአብሔርን ክብር ታያለሽ ብዬሽ አልነበረምን?” አላት፡፡