am_tq/jhn/11/36.md

203 B

አይሁዳውያን ኢየሱስ ሲያለቅ ባዩት ጊዜ ምን አይነት ድምዳሜ ላይ ደረሱ?

ኢየሱስ አልዓዛርን ይወደው ነበር ብለው ደመደሙ፡፡