am_tq/jhn/11/30.md

361 B

ማሪያም በፍጥነት ተነስታ ስትወጣ ያዩ አይሁዳውያን ምን አሰቡ ምንስ አደረጉ?

በቤት ውስጥ አብረዋት የነበሩ አይሁድ ማርያም በፍጥነት ተነሥታ ስትወጣ አይተው ወደ አልዓዛር መቃብር ሄዳ የምታለቅስ መስሎአቸው ተከተሉአት።