am_tq/jhn/11/24.md

849 B

ኢየሱስ ማርታን “ወንድምሽ እንደገና ከሞት ይነሳል” ባላት ጊዜ ለኢየሱስ የሰጠችው ምላሽ ምን ነበር?

ለኢየሱስ “በመጨረሻው ቀን በትንሣኤ ጊዜ ከሞት እንደሚነሣ ዐውቃለሁ” አለችው።

ኢየሱስ በእርሱ ለሚያምኑ ምን ይሆናል አለ?

ኢየሱስም በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳ በሕይወት ይኖራል፤ በሕይወት የሚኖርና በእኔም የሚያምን ሁሉ ፈጽሞ አይሞትም አላት።

ኢየሱስ በእርሱ ለሚያምኑ ምን ይሆናል አለ?

ኢየሱስም በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳ በሕይወት ይኖራል፤ በሕይወት የሚኖርና በእኔም የሚያምን ሁሉ ፈጽሞ አይሞትም አላት።