am_tq/jhn/11/17.md

375 B

ኢየሱስ በመጣ ጊዜ አልዓዛር በመቃብሩ ውስጥ ስንት ጊዜ ሁኖት ነበር?

አልዓዛር በመቃብር ውስጥ አራት ቀን ሁኖት ነበር፡፡

ኢየሱስ መምጣቱን ስትሰማ ማርታ ምን አደረገች?

ማርታ የኢየሱስን መምጣት በሰማች ጊዜ ልትቀበለው ወጣች፡፡