am_tq/jhn/11/05.md

374 B

ኢየሱስ አልዓዛር መታመሙን በሰማ ጊዜ ስለ አልዓዛርና ህመሙ ምን ተናገረ?

ኢየሱስ “ይህ ሕመም ለሞት የሚያደርስ አይደለም፤ ነገር ግን ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሆንና የእግዚአብሔር ልጅም በዚህ ምክንያት እንዲከበር ነው” አለ።