am_tq/jhn/11/01.md

567 B

አልዓዛር ማን ነው?

አልዓዛር በቢታንያ የሚኖር ነበር፡፡ ማርያምና ማርታ የሚባሉ እህቶች ነበሩት፡፡ ይህች ማርያም የጌታን እግር ሽቶ የቀባችውና በጠጒርዋ ያበሰችው ናት፡፡