am_tq/jhn/10/40.md

854 B

ኢየሱስ ከዚህ ክስተት በኃላ ወዴት ሄደ?

ኢየሱስ የዮርዳኖስን ወንዝ ተሻግሮ ዮሐንስ መጀመሪያ ያጠምቅበት ወደነበረው ስፍራ ሄደ፤

ወደ ኢየሱስ የመጡ ብዙ ሰዎች ምን ይሉና ያደርጉ ነበር?

“ዮሐንስ ምንም ተአምር አላደረገም፤ ነገር ግን ዮሐንስ ስለዚህ ሰው የተናገረው ሁሉ እውነት ነበረ” አሉ። እዚያም ብዙ ሰዎች በእርሱ አመኑ።

ወደ ኢየሱስ የመጡ ብዙ ሰዎች ምን ይሉና ያደርጉ ነበር?

“ዮሐንስ ምንም ተአምር አላደረገም፤ ነገር ግን ዮሐንስ ስለዚህ ሰው የተናገረው ሁሉ እውነት ነበረ” አሉ። እዚያም ብዙ ሰዎች በእርሱ አመኑ።