am_tq/jhn/10/37.md

1.3 KiB

ኢየሱስ አይሁዳውያን በእሱ ለማመን ወይም ላለማመን ለመወሰን ምን እንዲያደርጉ ጠየቃቸው?

ኢየሱስ ለአይሁዳውያን ስራውን እንዲመለከቱ ነገራቸው፡፡ ኢየሱስ የአባቱን ሥራ የማይሰራ ከሆነ አትመኑት፡፡ የአባቱን ሥራ የሚሠራ ከሆን ግን እመኑ፡፡

ኢየሱስ አይሁዳውያን በእሱ ለማመን ወይም ላለማመን ለመወሰን ምን እንዲያደርጉ ጠየቃቸው?

ኢየሱስ ለአይሁዳውያን ስራውን እንዲመለከቱ ነገራቸው፡፡ ኢየሱስ የአባቱን ሥራ የማይሰራ ከሆነ አትመኑት፡፡ የአባቱን ሥራ የሚሠራ ከሆን ግን እመኑ፡፡

ኢየሱስ አይሁዶች ኢየሱስ በሚሠራው ሥራ ካመኑ ምን ሊያውቁና ሊረዱ ይችላሉ አለ?

ኢየሱስ አብ በእኔ እንደ ሆነና እኔም በአብ እንደ ሆንኩ በሚገባ ታውቃላችሁ አላቸው፡፡

አብ በእኔ እንደ ሆነና እኔም በአብ እንደ ሆንኩ ለሚለው የኢየሱስ ንግግር አይሁዳውያን የሰጡት ምላሽ ምንድን ነው?

በድጋሚ ኢየሱስን ለመያዝ ፈለጉ፡፡