am_tq/jhn/10/34.md

2.2 KiB

ኢየሱስ በእግዚአብሔር ላይ የስድብ ቃል እየተናገረ ነው ሊመለው ክስ የሰጠው ምላሽ ምንድን ነው?

ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “በሕጋችሁስ ‹እናንተ አማልክት ናችሁ አልኩ› የሚል ተጽፎ የለምን? እንግዲህ ቅዱስ መጽሐፍን መሻር አይቻልም፤ የእግዚአብሔር ቃል የመጣላቸውን ቅዱስ መጽሐፍ አማልክት ብሎ ከጠራቸው ታዲያ፥ አብ የቀደሰውንና ወደ ዓለም የላከውን ‹የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ› ስለ አለ ስለምን ‹በእግዚአብሔር ላይ የስድብ ቃል ትናገራለህ› ትሉታላችሁ?