am_tq/jhn/10/27.md

308 B

ኢየሱስ በጎቹን በተመለከተ ስለሚሰጣቸው ጥበቃና ጥንቃሴ ምን ተናገረ?

ኢየሱስ እኔ የዘለዓለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፤ ስለዚህ ከቶ አይጠፉም፤ ከእኔ እጅ ማንም ነጥቆ አይወስዳቸውም አለ።