am_tq/jhn/10/25.md

659 B

ኢየሱስ በሰሎሞን መተላለፊያ ለአይሁዳውያን እንዴት ምላሽ ሰጣቸው?

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ እኔ ነግሬአችኋለሁ፤ እናንተ ግን አታምኑም፤ እናንተ ግን ከበጎቼ መንጋ ስላልሆናችሁ አታምኑም።