am_tq/jhn/10/17.md

657 B

አብ ኢየሱስን የሚወደው ለምንድን ነው?

እንደገና መልሶ ይወስዳት ዘንድ ሕይወቱን የሚሰጥ ስለ ሆነ አብ ኢየሱስን ይወደዋል። ኢየሱስ ይህን ትእዛዝ የተቀበለው ከአባቱ ነው፡፡

የኢየሱስን ሕይወት የሚወስድ አለ?

የለም! ኢየሱስ ሕይወቱን በፈቃዱ ነው የሚሰጠው፡፡

ኢየሱስ ሕይወቱን በፈቃዱ የሚሰጥበትና መልሶም የሚወስድበትን ሥልጣን ያገኘው ከየት ነው?

ኢየሱስ ይህን ትእዛዝ የተቀበለው ከአባቱ ነው፡፡