am_tq/jhn/10/09.md

238 B

ኢየሱስ እኔ በሩ ነኝ አለ፡፡ በዚህ በር የሚገቡት ምን ይሆናሉ?

በኢየሱስ (በበሩ) በኩል የሚገባ ይድናል፤ ይገባል፤ ይወጣል፤ መሰማሪያም ያገኛል።