am_tq/jhn/09/35.md

915 B

ሰውየውን ከምኲራብ እንዳስወጡት ኢየሱስ ሲሰማ ምን አደረገ?

ኢየሱስ ሊፈልገው ሄደ አገኘውም፡፡

ኢየሱስ ዕውር የነበረውን ሰውየ ካገኘው በኃላ ምን አለው?

ኢየሱስ ባገኘውም ጊዜ “በሰው ልጅ ታምናለህን?” አለው፤ (ኢየሱስም) እርሱ የሰው ልጅ እንደሆነ ነገረው፡፡

ኢየሱስ ዕውር የነበረውን ሰውየ ካገኘው በኃላ ምን አለው?

ኢየሱስ ባገኘውም ጊዜ “በሰው ልጅ ታምናለህን?” አለው፤ (ኢየሱስም) እርሱ የሰው ልጅ እንደሆነ ነገረው፡፡

ዕውር የነበረው ሰወ ኢየሱስ የሰው ልጅ ነኝ ሲለው ምን አይነት ምለሽ ሰጠ?

ዕውር የነበረው ሰው “ጌታ ሆይ! አምናለሁ” ብሎ ሰገደለት።